Exciting News!

30-07-2024, By Abel Mesfin

Abay Logistics is now a member of the JCtrans Global Logistics Network! We're committed to delivering top-notch logistics solutions. This milestone marks a significant step in our commitment to providing top-tier logistics solutions for all your needs.

አስደሳች ዜና!!

22-04-2024, By Gemechu

ለባለጭነቶችና ባለተሽከርካሪዎች በሙሉ!!

አባይ ሎጂስቲክስ ለጭነት ትራንስፖርት ፍላጎትዎ በሙሉ ፍቱን የሆነ የሞባይል መተግበሪያይዞልዎ መጥቷል።

ስለመተግበሪያችን አጠቃቀም እርስዎ በሚመችዎ ጊዜና ቦታ በቪዲዮ የታገዘ ስልጠና አዘጋጅተንልዎታል።

በተጨማሪም ዘላቂ ክትትልና ድጋፋችን አይለይዎትም።

December 26, 2019
Abay Logistics is now a member of the JCtrans Global Logistics Network! We're committed to delivering top-notch logistics solutions. This milestone marks a significant step in our commitment to providing top-tier logistics solutions for all your needs.
December 26, 2019
አስደሳች ዜና!! ለባለጭነቶችና ባለተሽከርካሪዎች በሙሉ!! አባይ ሎጂስቲክስ ለጭነት ትራንስፖርት ፍላጎትዎ በሙሉ ፍቱን የሆነ የሞባይል መተግበሪያይዞልዎ መጥቷል። ስለመተግበሪያችን አጠቃቀም እርስዎ በሚመችዎ ጊዜና ቦታ በቪዲዮ የታገዘ ስልጠና አዘጋጅተንልዎታል። በተጨማሪም ዘላቂ ክትትልና ድጋፋችን አይለይዎትም። 
December 26, 2019
ድንበር ተሻጋሪ የሆኑናአገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የትኛውም የመጫን አቅም ያላቸውን ተሽከርካሪዎች ወደ አባይ ሎጂስቲክስ መጥተው ያስመዝግቡ፤ ቋሚና ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በእጅ ስልክዎ ትዕዛዝ ይቀበሉ፤ ክፍያዎንም ካለምንም መዘግየት ይረከቡ።

Interested in our services? We’re here to help!

We want to know your needs exactly so that we can provide the perfect solution. Let us know what you want and we’ll do our best to help.

Contact us