Exciting News!

December 26, 2019

Abay Logistics is now a member of the JCtrans Global Logistics Network! We're committed to delivering top-notch logistics solutions. This milestone marks a significant step in our commitment to providing top-tier logistics solutions for all your needs.

30-07-2024, By Abel Mesfin

December 26, 2019
አስደሳች ዜና!! ለባለጭነቶችና ባለተሽከርካሪዎች በሙሉ!! አባይ ሎጂስቲክስ ለጭነት ትራንስፖርት ፍላጎትዎ በሙሉ ፍቱን የሆነ የሞባይል መተግበሪያይዞልዎ መጥቷል። ስለመተግበሪያችን አጠቃቀም እርስዎ በሚመችዎ ጊዜና ቦታ በቪዲዮ የታገዘ ስልጠና አዘጋጅተንልዎታል። በተጨማሪም ዘላቂ ክትትልና ድጋፋችን አይለይዎትም። 
December 26, 2019
ድንበር ተሻጋሪ የሆኑናአገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የትኛውም የመጫን አቅም ያላቸውን ተሽከርካሪዎች ወደ አባይ ሎጂስቲክስ መጥተው ያስመዝግቡ፤ ቋሚና ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በእጅ ስልክዎ ትዕዛዝ ይቀበሉ፤ ክፍያዎንም ካለምንም መዘግየት ይረከቡ።